#EthiopianTribune

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

https://youtu.be/35X3HApJeQo ከዚህም ጋር ሲመተ ኤጲስ ቆጶሳት በሚፈጸምበት ጊዜ፣ ያለ ቅዱስ ፓትርያርኩ ፈቃድ ማንም ወደ ቤተ መንግሥት እንዲሔድ ቀኖና ቤተ ክርስቲያን...

ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተር ሆኑ።

ከሚኒስትርነታቸው የተሰናበቱት ዳግማዊት ሞገስ፤ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ፈንድ ሴክሬተሪያትን በዳይሬክተርነት ሊመሩ ነው።ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሚሆነው ዳግማዊት፤ አዲሱ ስራቸውን በቀጣዩ ወር...

ለጥምቀት የልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ብለዋል ጀነራሉ።

#መልዕክት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፦ " ታቦታትን ይዘን ስንጓዝ...

የድሬዳዋን ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች ለመመለስ ሪፈረንደም እንዲካሄድ አማራጭ ሐሳብ ቀረበ – ሪፖርተር

የድሬዳዋ አስተዳደር ራሱን የቻለ ክልላዊ መንግሥት እንዲሆን ወይም ከሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ወደ አንዱ እንዲጠቃለል ሪፈረንደም እንዲካሄድ ለፌዴራል መንግሥት ጥያቄ ቀረበ፡፡...