ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ H.E. Ambassador Lij Imru Zeleke
ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ ከልጅነት እስከ ዘመናቸው ፍፃሜ ታላቅ ኢትዮጵያዊ፣ መካሪ አዛውንት ሆነው፣ በክብር ኖረው በክብር አርፈዋል። እግዚአብሔርን የማመሰግነው ታሪካቸውን ፅፈው ማለፋቸው ነው። ከቀናት በፊት ልጃቸውን ልዕልት አደይ እምሩን ለምፅፈው መፅሃፍ አንዳንድ ነገሮችን ስለአያቴ እንዲነግሩኝ ጠይቄአቸው ትንሽ ደከም እንዳሉ…