Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Status

የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ በአየር ሃይል ተመትቶ መውደቁ ተገለጸ

ለህወሓት ቡድን የጦር መሳሪያ በመጫን በሱዳን አልፎ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ በአየር ሃይል ተመትቶ መውደቁ ተገለጸ ትናንት ሌሊት 4 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉ፤ ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱና ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች…

አቶ እስክንድር ነጋ በመንግስት ጫና ሳቢያ በፓርቲያቸው በአመራርነትም ሆነ በአባልነት መስራት የማይችሉበት ደረጃ መድረሳቸውን ገለጡ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ፕ/ት አቶ እስክንድር ነጋ ፤ በመንግስት ጫና በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸው አሳወቁ። አቶ እስክንድር ሀምሌ 16/2014 ዓ/ም ካሉበት ቦታ ሆነው ፃፉት በተባለውና በፓርቲው የፌስቡክ ገፅ ላይ በተሰራጨ ደብዳቤ በመንግስት ጫና ሳቢያ በፓርቲያቸው…

Ethiopia: Without immediate funding, 750,000 refugees will have ‘nothing to eat’

The World Food Programme (WFP), UN refugee agency, UNHCR, and Ethiopian Government Refugees and Returnees Service (RRS) made the plea for assistance because without it, WFP will run out of food for the refugees by October. The impending crisis will leave vulnerable families…

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነለት!!

#ባልደራስ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ማሳለፉን ፓርቲው ገልጿል። ፓርቲው አመራሩ ለ40 ቀናት በግፍ እንደታሰረበት ገልጾ በ100 ሺ ብር ዋስ እንዲፈታ እንደተወሰነለት አመልክቷል። የአቶ ስንታየሁ ቸኮልን ፤ መፈታት…

Lij Tedla Melaku ‘The revival of several coexisting dynasties each representing their people can bring stability to the Horn.’

“Some seem to think that I’m foolishly trying to revive the old Ethiopian empire in its entirety, and with a feudal system. To presume that that’s my intent is even more inconceivably foolish than the brave and yet naive attempt…

የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ መልዕክት ከአገረ አሜሪካ

የ2014 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መልዕክት ከዋሽንግተን ዲሲ ሰሜን አሜሪካ።በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡በሀገር ውስጥም ሆነ በመላው ዓለም ዙርያ የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ…

U.S and EU Joint Press Statement

The respective European Union (EU) and U.S. Special Envoys for the Horn of Africa, H.E. Annette Weber and H.E. Mike Hammer traveled on their first joint mission to Mekelle, Tigray, to encourage the launch of talks between the Federal Government…

አሜሪካ አል-ዛዋሂሪን ገደልኩኝ ብላለች

አልቃይዳ በቀጣይ በማን ይመራል ? አሜሪካ አል–ዛዋሂሪን ገደልኩኝ ማለቷን ተከትሎ አልቃይዳ የቀድሞውን የግብፅ ወታደር መሪ ያደርጋል ተብሎ ተገምቷል። በአልቃይዳ ውስጥ ሶስተኛው ሰው ነው ተብሎ የሚታሰበው ሳይፍ አልአድል ሲሆን የቀድሞ ግብፅ ኮሎኔል ፣ በወታደራዊ እና በደህንነት ጉዳዮች ጥልቅ እውቀት እንዳለው ይነገራል።…

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል››  የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ ከሽብር ቡድን ሰርጎ ገቦች ጋር የተያያዘ ነው››  የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ከአማራ ክልል በተለይም ከሰሜን ወሎና ደቡብ ወሎ በደብረ ብርሃን አቋርጠው ወደ አዲስ አበባ ለመግባት በአገር አቋራጭ ተሽከርካሪ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች፣ ወደ…

Yodit Gideon, militant des droits de l’homme de #stopamharagenocide au jour 10 de la grève de la faim de Downing Street.

Yodit Gideon, militant des droits de l’homme de #stopamharagenocide au jour 10 de la grève de la faim de Downing Street. Downing Street Hunger Strike to stop the Amara Genocide in Ethiopia, started on 20th of July 2022 A bit…