ማህበራዊ ጉዳዮች

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ...

“የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ የተዋህዶ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በፆም ፀሎት ተቀበሉት” የተዋሕዶ አባቶች መልክት።

መላው የኦርቶዶክስ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በቤተክርስቲያናቸው በጸሎት ፣ በምህላ፣ የቻለም ደግሞ በመጾም፣ እግዚአብሔርን በመመለመን እንዲቀለበሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...