ማህበራዊ ጉዳዮች

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጋዜጠኛና ደራሲ ፍቅሩ ኪዳኔ የፀሎትና የሽኝት መርኃ ግብር ላይ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።

የጋዜጠኛ እና ደራሲ ፍቅሩ ኪዳኔ የመታሰቢያ መርኃ ግብር ዛሬ በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ-ክርስቲያን ተካሄደ። ጋዜጠኛና ደራሲ ፍቅሩ በሕክምና...

ሰላማዊ ሠልፍ በታላቋ ብሪታኒያ በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋን  በመቃወም።

AmharaMegelcha-09-Oct-22-ATFDownload ለፈጣን መረጃዎች፦ፌስቡክ https: https://www.facebook.com/TheEthiopianTribuneቴሌግራም https://t.me/TheEthiopianTribuneዩቲዩብ https://youtube.com/c/TheEthiopianTribuneቲዊተር https://twitter.com/EthTribuneአብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!

በሐበሻቪው ቴክኖሎጂና መልቲ ሚዲያ የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በለንደን የፊታችን ዐርብ ለ፫ ቀን ፫ የተለያዪ ፊልሞችን ሊያቀርብ ነው።

ሐበሻቪው ቴክኖሎጂና መልቲሚዲያ “ሂሩት አባታ ማነው?” የተሰኘውን ጥንታዊ ኢትዮጵያዊ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ከሀገር ውጪ በዮናይትድ ኪንግደም (ሎንደን) ከተማ እጅግ ድንቅና...