ብላክ ፓንተር ፊልም ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን በ43 ዓመቱ ያንጀት ካንሰር ገደለው።

0
0 0
Read Time:22 Second

አሜሪካዊው ታዋቂ የፊልም ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን በኮለን ካንሰር ምክንያት በ43 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ፡፡ ወዳጆቹና አድናቂዎቹ ያለ ጊዜው በማለፉ ሀዘናቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።ቻድዊክ ቦስማን በአንድ ወቅት አንድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያን የባህል አልባሳት ደምቆ ተገኝቶ ነበር።

ቻድዊክ ያደገበትንና የኖረበትን ህብረተሰብ ሲረዳ፣ ሲያገለግል እና በተለያዩ የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ሲሰራ የኖረ፣ በጐ ስራውና ስለ መልካም ስብዕናው የሚወራለት የጥበብ ሰው ነበር።

ቻድዊክ ቦስማን በፊልሙ በተለይም “ብላክ ፓንተር” በተሰኘው ፊልሙ ታዋቂነትና ተደናቂነትን ማትረፉ ይታወሳል።

Chadwick Boseman, star of Black Panther, dies at 43 after four-year battle with cancer
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *