የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር
![](https://i0.wp.com/ethiopiantribune.com/wp-content/uploads/2020/08/Abiy-Ahmed-Israel-Visit.jpg?fit=640%2C656&ssl=1)
Read Time:25 Second
1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር
2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር
4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር
5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
6. አቶ ዮሐንስ ቧያለው – የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
7. አቶ ንጉሡ ጥላሁን – የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር
8. አቶ እንደአወቅ አብቴ – የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
9. አቶ ፍቃዱ ጸጋ – ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
10. ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደ ማርያም – በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ ።