የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ እና ኢህገመንግስታዊ ነው በሎ አወጀ!!

0
0 0
Read Time:43 Second

ቅዳሜ እ.አ.አ መስከረም 5 የኢትዮጵያ ህግ ምክርቤት የበላዩ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት በሰሜናዊ የኢትዮጵያ ግዛት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ እና ኢህገመንግስታዊ ነው ብለው ጠርተው ከማውገዛቸውም በላይ የሚገኘውንም ውጤቱን እውቅና ላለመስጠት ቃል በመግባት ከረር ያለ ምግለጫ አሳልፈዋል።

ባልለፈው ሓሙስ እለት የትግራይ ክልላዊ መንግስት በክልሉ ውስጥ የሚደረገውን ምርጫ ለማስቆም የሚደረገውን ማንኛውንም ሙከራ “የጦርነት አዋጅ ነው” ብሎ በመጥራት የቅዳሜውን የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ላለመገኘት አስቀድሞ የወስነበት መክንያትም የስብሰባው አጀንዳ አልደርሰንም በማለት ነበር።

አዲስ የተቋቋመው የትግራይ ክልል የምርጫ ኮሚሽን እንደገለጸው እ.አ.አ በመስከረም 9 ቀን 9 ኛውን የክልል ምርጫ ወደ 3 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ድምጽ ይሰጣሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ውጤቱም እስከ እ.አ.አ መስከረም 13 ድረስ የሚጠበቅ ሲሆን ህወሃት እና ሌሎች እንደ ትናንሽ ትናንሽ የክልል ፓርቲዎችን ጨምሮ አምስት ፓርቲዎች እየተሳተፉ ነው ክልሉ ከኢትዮጵያ እንዲገነጠል የሚሰራው የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ሲጨምር። የብልጽግና ፓርቲ እና የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሁለቱም በምርጫው እንደማይሳተፉ ተናግረዋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *