0 0

በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በኮቪድ-19 ምክኒያት ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ ተዳርገዋል።

የኮቪድ -19 ወረርሽኝና ወረርሽኙን ለመከላከል የተወሰዱ እርምጃዎች በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ መዳረጉን “የረሃብ ቅድመ ማስጠንቀቅ ግንኙነት መረብ” የተሰኘ የአሜሪካ መንግስታዊ የጥናት ተቋም ያወጣው ሪፖርት አመለከተ፡፡...
0 0

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ

የዐፄ ዳዊቷ በራራ፤ በደግማዊ ምኒልክ ዘመን እንደገና የታደሰችው አዲስ አበባ በወያኔና በኦነግ ዘመን በግማሽ ጠበበች እንጂ ፈጽሞ አልሰፋችም! ታከለ ኡማ ሳይፈጽመው በመቅረቱ የተፀፀተበትንና ለኦሮሞ ብሔርተኞችን ይቅርታ የጠየቀበትን አዲስ አበባን ፊንፊኔ...
Menu
Social profiles