Month: January 2021

በትግራይ ክልል ለወደሙና ለተዘረፉ ድርጅቶች ባለሀብቶች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

ሲሳይ ሳህሉበትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግሥት በወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በደረሰባቸው የንብረት ውድመትና ዝርፊያ ተመልሰው ወደ ሥራ...

አቶ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ሌሎች የሕወሓት አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ

የሕወሓት ከፍተኛ አመራር የነበሩትና አቦይ ስብሃት በመባል የሚታወቁት አቶ ስብሃት ነጋ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት ኃይል ስምሪት መምሪያ...

አቶ ጌታቸው አሰፋ በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ቁጥጥር ስር ውሏል።

የትግራይ ህዝብ በአሉን በሰላም እንዳያሳልፍ የእናት ጡት ነካሽ የሆኑ የጁንታው ቡድን ርዝራዦች እዚህም እዚያም ችግር ለመፍጠር ሙከራ ቢያደርጉም ቁንጮወቹ ጁንታወች...

ከፍተኛ የህወሃት ጁንታ አመራሮች ሲደመሰሱ 9 ደግሞ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የሰሜን ዕዝን በ45 ደቂቃ ውስጥ መብረቃዊ ጥቃት በመፈጸም ከጥቅም ውጭ አድርገነዋል ያለውን የጁንታው አፈቀላጤ ሴኩቱሬን ጨምሮ 4 ከፍተኛ የህወሃት ጁንታ...

የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የመተከል ዞን በፌዴራል የፀጥታ መዋቅር ሥር መሆን አለበት አለ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በመተከል ዞን እየደረሰ ያለው የሰብዓዊ መብት ቀውስ፣ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ...