Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

Day: 15 February 2022

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

በዛሬው እለት የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ የጋራ ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀዋል። ውይይቱ በፍጹም ቅን ልቡና፣ መደማመጥና መግባባት…

ኬንያ ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት እንደምትስራ አስታወቀች

የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል ሄላሪ ሙትያምባይ፤በሁለቱ አገሮች አዋሳኝ አካባቢዎች የሸኔን እንዲሁም የአልሸባብን እንቅስቃሴ ለማስቆም የጋራ ዘመቻ እናደርጋለን ብለዋል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፤ የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል ሄላሪ ሙትያምባይ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…

” አሁንም ከእስር ያልተለቀቁ ሰዎች በአፋጣኝ ከእስር ይለቀቁ ” – ኢሰመኮ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየካቲት 8 ቀን 2014 ዓ/ም ከጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተለይ በሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣ እንዲነሳ መወሰኑን ኮሚሽኑ በበጎ መመልከቱን ገልጿል።…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ

አዋጁ 63 ተቃውሞ እና 21 ድምፀ ተአቅቦ ቀርቦበታል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በአገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነስቷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያየ በኋላ በ63 ተቃውሞ በ21 ተአቅቦ…

ዘላለም ሙላቱ በሕግ እንዲጠየቁ ባልደራስ ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ አስገባ

ገዥውን ፓርቲ በመወከል የአዲስ አበባ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባልና የትምህርት ቢሮ ሓላፊ የሆኑት ዘላለም ሙላቱ፣ የከተማዋ ምክር ቤት የካቲት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ላይ ባሰሙት ንግግር፣” በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኘው የኦሮሚያ ልዩ ዞን ፣አዲስ አበባ ከርሷን ሞልታ ፈርሷን…