Month: April 2022

የፃድቃን ንግግር ትርጉም ቃል በቃል ይሄ ነው ።

በብርሃኑ ጁላ፣በእኔና ታደሰ ወረደ መካከል በየቀኑና በየጊዜው የሚደረግ ግንኙነት ነበር። ስለዚህ ይህን እናድርግ ብለን ነው የተስማማነው። አሜሪካውያኖች ናቸው ያመቻቹትና ያገናኙን።...