የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ነዋሪ አትሌት ጀግኖች ልጆቹን የሚገባቸውን ክብር በመስጠት እየተቀበላቸው ነው።
የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ነዋሪ ጀግኖች ልጆቹን የሚገባቸውን ክብር በመስጠት እየተቀበላቸው ነው

Read Time:17 Second

የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ነዋሪ ጀግኖች ልጆቹን የሚገባቸውን ክብር በመስጠት እየተቀበላቸው ነው።

ጀግኖቹ በሚያልፉበት መንገዶች ሁሉ ነዋሪዎች በነቂስ አደባባይ ወጥተው ከከፍተኛ የደስታና የኩራት ስሜት ጋር ” እንኳን ደህና መጣችሁንል ፤ ኢትዮጵያን አኩርታችኃል ” እያለ ይገኛል።
የሀገር ኩራት የሆኑት ጀግኖች ልጆችም የሚገባቸውን ክብር እያገኙ ነው።

አሁን ” ሜክሲኮ ” አካባቢ ይገኛሉ ፤ ይህ መልዕክት በስልክ የሚደርሳችሁ ልጆቻችሁን ወጥታችሁ ተቀበሉ ፤ እንኳን ደህና መጣችሁልን በሏቸው።