አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ” የአሸባሪዎቹ ሸኔ እና ህወሓት ታጣቂዎች፣ የሌሎች አገራት ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው ተዋግተዋል”

0
0 0
Read Time:24 Second


የፀጥታ ኃይሉ በአሸባሪው አልሸባብ ላይ በወሰደው እርምጃ የሸኔ እና የህወሓት የሽብር ቡድኖች አባላት እንዲሁም የሌሎች አገር ዜጎች ከአልሸባብ ጋር ወግነው ሲዋጉ መደምሰሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ።

ሚኒስትሩ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ያካሄደውን ወርሃዊ ግምገማ በተመለከተ በሰጡት አስተያየት፥ ባለፉት ጊዜያት በሀገሪቱ የዜጎችን በሰላም የመኖር መብት አደጋ ላይ የጣሉ እንዲሁም የአገር ሰላምና ደህንነትን የሚያውኩ ሙከራዎች እንደነበሩ ጠቅሰዋል።

ሙከራዎቹ በተለይ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷን ተጠቅማ ለመልማት እያደረገችው ያለውን ጥረት በተደራጀ መልኩ ለማስተጓጎል ያለሙ እንደነበሩም አመልክተዋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *