የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነለት!!
![](https://i0.wp.com/ethiopiantribune.com/wp-content/uploads/2022/08/img_0588.jpg?fit=640%2C605&ssl=1)
Read Time:15 Second
#ባልደራስ
የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ማሳለፉን ፓርቲው ገልጿል።
ፓርቲው አመራሩ ለ40 ቀናት በግፍ እንደታሰረበት ገልጾ በ100 ሺ ብር ዋስ እንዲፈታ እንደተወሰነለት አመልክቷል።
የአቶ ስንታየሁ ቸኮልን ፤ መፈታት እውን ለማድረግ ፓርቲው የዋስትናውን ገንዘብ/ ክፍያ ለማስፈፀም በሂደት ላይ እንደሚገኝ አሳውቋል።