0 0

ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ::

በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ ተለይተው እንደተከለከሉና እንግልት እንደተፈጸመባቸው የተገለጸውን የመብት ጥሰት እያጣራሁ ነው አለ፡፡የኮሚሽኑ...
0 0

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነለት!!

#ባልደራስ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል በ100 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲፈቱ ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ ማሳለፉን ፓርቲው ገልጿል። ፓርቲው አመራሩ ለ40 ቀናት በግፍ እንደታሰረበት ገልጾ በ100 ሺ...
0 0

የማይክ ሐመር ስለ ኢትዮጵያ ቆይታቸው ምን አሉ ?

አሜሪካ የኢትዮጵያን #ሉዓላዊነቷን እና #የግዛት_አንድነቷን_በማክበር ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያላትን ፍላጎት እንደሚያረጋገጡ የሀገራቸውን አቋም ገልፀዋል። በአሜሪካ ህዝብ ለጋስነት ሀገሪቱ ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገች መሆኑን አመልክተዋል። ሰላምን በማረጋገጥ በኩል የጋራ ፍላጎቶችን በሚመለከቱ...
0 0

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የደመወዝ እርከን አወጣ!!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ መደቦች ምዘና፣ ደረጃዎች ምደባና የደመወዝ እርከን ደንብ ማውጣቱ ተሰምቷል።የከተማ አስተዳደሩ አዲስ ባወጣው በደንብ መሰረት ✔የደረጃ አንድ የደመወዝ መነሻ 1,100 ብር ሲሆን፣ የዚህ...
0 0

በዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበራት በኩል የቀረቡ ጥያቄዎች

#የዩኒቨርሲቲ_መምህራን • መንግሥትን የደመወዝ ጭማሪ እና የዕርከን ዕድገት እንዲያደርግ ጠይቀዋል። • ለዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ እና ቴክኒካል ረዳቶች የተሰራውን አዲሱን የስራ ደረጃ ማሻሻያ JEG በተመለከተ ቅሬታ አላቸው። • የመምህራን የቤት አበልን በተመለከተ...
0 0

በዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበራት በኩል የቀረቡ ጥያቄዎች

#የዩኒቨርሲቲ_መምህራን • መንግሥትን የደመወዝ ጭማሪ እና የዕርከን ዕድገት እንዲያደርግ ጠይቀዋል። • ለዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ እና ቴክኒካል ረዳቶች የተሰራውን አዲሱን የስራ ደረጃ ማሻሻያ JEG በተመለከተ ቅሬታ አላቸው። • የመምህራን የቤት አበልን በተመለከተ...
Menu
Social profiles