የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ

0
0 0
Read Time:33 Second

ጥቅምት 17/2015 ዋልታ እንደዘገበው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ።

ከቲዊተር ገጽ ውጭ ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ እንደሌላቸው ለዋልታ ያረጋገጡት ሚኒስትሩ በስማቸው ከፍተው የሚጠቀሙት ብቸኛው አካውንት ከ195 ሺሕ በላይ ተከታይ ያለውና የተረጋገጠ የቲዊተር ገጽ መሆኑን አመላክተዋል።

በሚኒስተሩ ስም ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ መረጃ ማሰራጫ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተከፈቱ የተለያዩ ገፆች ሀሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጩ እንደሚገኙም ዋልታ ለመመልከት ችሏል።

በስማቸው የተከፈቱ የተለያዩ አካውንቶች ሀሰተኛ ከመሆናቸውም ባለፈ እጅግ አደገኛ መረጃ እያሰራጩ እንደሚገኙ የጠቆሙት ሚኒስትሩ ኅብረተሰቡ ከሐሰተኛ መረጃዎች ራሱን እንዲጠብቅም መክረዋል።

ለፈጣን መረጃዎች፦
ፌስቡክ https: https://www.facebook.com/TheEthiopianTribune
ቴሌግራም https://t.me/TheEthiopianTribune
ዩቲዩብ https://youtube.com/c/TheEthiopianTribune
ቲዊተር https://twitter.com/EthTribune
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!

Source:walta media

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *