Month: November 2022

ህዳር 14 ቀን በጥይት ተደብድበው በግፍ የተገድሉት 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎች

ሰለ 60 ዎቹ ባለስልጣናት እውነታዎችሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሰባት……ቀናት ቀናትን ወልደዋል፡፡ ሀገሪቱ ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ የለውጥ ማዕበል ውስጥ እየተናጠች...

“ፍቅር እስከ መቃብር” የ ታላቁ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ የፍቅር ሕይወት።

https://youtu.be/ylRa2srJYAg ፍቅ ር እስከመቃብር┈┈•✦•┈┈ደራሲ እና ዲፕሎማት ሀዲስ ዓለማየሁ ለመጀመሪያ ጊዜ በሥራ ምክንያት ከኢትዮጵያ ውጭ የኖሩት ኢየሩሳሌም ነበር፡፡ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ቆንስል...

የሁለቱ ምክርቤት አፈጉባኤዎች፣ ርዕሰ መስተዳድሮች እና ሚንስትሮች ከደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነትላይ ውይይት ተካሄደ።

ከደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነት መልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በአዲስ አበባ የሰላም ሂደቱ፣ ውጤት እና አንድምታው ላይ ውይይት ተካሂዷል።...

አባታዊ የደስታ መልእክት ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

አባታዊ የደስታ መልዕክት ! ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ...