አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ ስኬት ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጸች

0
0 0
Read Time:18 Second

በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ስኬት አሜሪካ ድጋፏን ትቀጥላለች ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ በፕሪቶሪያ ሲካሔድ የቆየው የኢፌዴሪ መንግስትና ህወሓት የሰላም ውይይት በስኬት መጠናቀቁንም አድንቀዋል፡፡

ደቡብ አፍሪካ ከአፍሪካ ሕብረት ጋር በመተባበር መድረኩን በማዘጋጀቷ አመስግነዋል፡፡ የጦር መሳሪያ ድምጾችን በማስቆም የሰብዓዊ እርዳታና መልሶ መቋቋም ስራውን ለማከናወን በሚደረገው ቀጣይ ስራም ከአፍሪካ ህብረት ጎን በመሆን አሜሪካ ድጋፏን እንደምታጠናክር ገልጸዋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *