የጥመቀትን በዐል አከባበር የኦሮሞ ባለስልጣናት ሲከለከሉ ያማራ ክልል በወረሃ ታሕሳስ በሚከበሩት በዐላት ዙሪያ እየሸቀለ ነው።

0
1 0
Read Time:42 Second

ጥርን በአማራ ክልል።

❶ ታህሳስ 26-30 የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከአስዳማሚው የቤዛ ኩሉ ሥነ-ሥርዓት ጋር – በላሊበላ፣

❷ ጥር 6 የዳግማዊ ቴዎድሮስ የልደት በዓል – በጎንደር፣

❸ ጥር 10 የከተራ በዓል – በጎንደር፣ በላሊበላ፣ በምንጃር ሸንኮራ፣ በባህር ዳር እና በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች፣

➍ ጥር 11 የጥምቀት በዓል – በጎንደር፣ በላሊበላ፣ በምንጃር ሸንኮራ፣ በባህር ዳር እና በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች፣

➎ ጥር 12 የዘገሊላ በዓል – በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች፣

❻ ጥር 13 የግዮን በዓል – በሰከላ ወረዳ – ግሽ ዓባይ፣

❼ ጥር 14-15 የጀልባ ቀዘፋ ትርኢት – በባህር ዳር፣

❽ ጥር 18 የሰባር ጊዮርጊስ የንግሥ በዓል – በባህር ዳር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደሴ እና በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች፣

❾ ጥር 21 የአስተርዮ ማርያም በዓል – በግሸን፣ በመርጡለ ማርያም፣ በደረስጌ እና በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች፣

❿ ጥር 23 የ83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል – በእንጅባራ፣

⓫ ጥር 25 የመርቆርዮስ በዓል – በደብረ ታቦር፣

ይምጡ! በልዩ ልዩ ኃይማኖታዊና ባህላዊ ስነስርዓቶች ደምቀውና ተውበው በሚከበሩ በዓላት ላይ ይታደሙ!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *