የሦስቱነን ሚኒስትሮች ሹመት ለማጽደቅ የተሰጠው ድምጽ ፲ የህዝብ ተወካዮች እንደተቃወሙት ተነገረ።

0
0 0
Read Time:22 Second

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቀረቡለተን ሶስት የሚኒስትሮች ሹመት መርምሮ አፅድቋል።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።  

ምክር ቤቱ ባካሄደው ስብሰባ ዶ/ር ግርማ አመንቴ የግብርና ሚኒስትር፣ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ የማዕድን ሚኒስቴር እንዲሁም ዶ/ር አለሙ ስሜ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በማድረግ ሹመታቸውን አፅድቋል።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሹመቱን ያጸደቀው በ10 ተቃውሞ በሁለት ድምፀ ታዕቅቦ በአብላጫ ማፅደቁን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ ያመለክታል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *