ለጥምቀት የልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ብለዋል ጀነራሉ።

Read Time:13 Second

#መልዕክት
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፦
” ታቦታትን ይዘን ስንጓዝ ጣራ የለውም እንጂ #ቤተክርስቲያንን ይዘን እንደምንጓዝ ነው የሚቆጠረው ፤ ስለሆነም ታቦታትን ስናጅብ በዚህ ልክ ተረድተን #በትህትና እና #በሥርዓት መጓዝ ይኖርብናል። “
(የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት)
