የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።
Read Time:7 Second
በትናንትናው ዕለት ከተወገዙት ጳጳሳት መካከል የ“አባ ኤዎስጣቴዎስ” ሀገረ ስብከት የሆነው የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።


