ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል በነፃ ተሰናብቷል።

0
0 0
Read Time:17 Second

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ችሎት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን በነፃ አሰናብቷል።

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከተከሰሰበት የሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ወንጀል ነው ፍርድ ቤት በነጻ ያሰናበተው።

የችሎቱን ፍርድ በንባብ ያሰሙት ዳኛ ” ተከሳሹ የቀረበበትን ወንጀል በመከላከሉ በነጻ ሊሰናበት ይገባል በማለት በሙሉ ድምጽ ፍርድ ሰጥተናል ” ማለታቸውን ‘ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ‘ አስነብቧል።

ፎቶ ፦ ታሪኩ ደሳለኝ

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *