ንግስት ዘውዲቱ

Read Time:13 Second

በክርስትና ስማቸዉ አስካለማርያም የሚታወቁት ንግስት ዘውዲቱ የ ታላቂቱ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሴት አገረ ገዢ ነበሩ።
-የተወለዱት በወረይመኑ ፣ወሎ ኢትዮጵያ 1868
- የ ልጅ ተፈሪ መኮንን የበላይ ጠባቂ ነበሩ
- መጀመሪያ ትዳር አርአያስላሴ ዮሃንስ (የ አፄ ዮሃንስ ልጅ) በ ኋላ ጉግሳ ወሌ
-አባት ንጉስ ዳግማዊ ምንሊክ
በክርስትና ስማቸዉ አስካለማርያም የሚታወቁት ንግስት ዘውዲቱ የ ታላቂቱ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሴት አገረ ገዢ ነበሩ።
-የተወለዱት በወረይመኑ ፣ወሎ ኢትዮጵያ 1868