0 0
Read Time:47 Second

ሀገራቸውን ከጣልያን ነፃ ለማውጣት ለተዋጉት እና ለሞቱት ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የሁለተኛው የዓለም ጦርነትን የመጀመርያ ድል ለሕብረት ሃይሎች ላበሰረው የጎንደር ድል መታሰቢያ ይሁን።

በጀግንነት የተዋደቁትን የኢትዮጵያ አርበኞች እና የጦር ሐይሎች እንደዚሁም ከአኢትዮጵያ ጎን ቆመው የተዋደቁትን የታላቋ ብሪታንያንና በእሷ ጥላ ስር ያሉ ሀገራት ጀግኖችን እናስባለን።

የኢትዮጵያን በጣልያን ሐይል መያዝና መውደቅ ለመቃወም ለ5 አመታት የጠነከረ የመከላከል ትግል ተደርጎ ያከተመው በጎንደር በተደረገው ጦርነት አና ድል ነው።

ስለሆነም ኢትዮጵያውያን ከሚወዷቸው ንጉሠ ነገሥታቸውና መሪያቸው ከግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ጋር እንደገና ለመገናኘት ቻሉ።

November 27, 1941

Dedicated to the Memory of those who fought and died to Free Ethiopia, creating the first Allied Victory of World War II.

In remembrance of those gallant Ethiopian Patriots, and members of the Armed Forces of Ethiopia, the United Kingdom, and the Commonwealth.

Five years of the strenuously-resisted Italian occupation of Ethiopia were over with the final battle at Gondar, and Ethiopians were reunited with their beloved Emperor and leader, His Imperial Majesty Haile Selassie I.

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *