Year: 2023

ማኅበረ ቅዱሳን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት

የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት እንዳይሰጥ እግድ ተጣለበት ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም ሰበር ዜና...

ህወሓት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም አለ!!

" የቦርዱ ውሳኔ የሰላም ሂደቱ አደጋ ውስጥ የሚከት ነው " - ህወሓት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከቀናት በፊት ምርጫ...

”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ

“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ...

ምርጫ ቦርድ የህወሓትን “ሕጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ”ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሳይቀበለው ቀረ። ህወሓት በምርጫ አዋጁ 1162/2011...

ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች፤ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በአፋጣኝ እንዲፈታ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ (CPJ) ጥሪ አቀረበ። መቀመጫውን በአሜሪካ ኒውዮርክ ያደረገው...

የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (ክፍል አንድ)

በጌታሁን ሔራሞ በቅርቡ አቶ ጃዋር መሐመድ ወደ አማርኛው ሲተረጎም ‹‹ያለንበት ሁኔታና ቀጣዩ የትግል ምዕራፍ›› በሚል ርዕስ የተሰናዳ አንድ ረዘም ያለ...