Year: 2023

18ኛው የብሄር ብሄርሰቦች ቀን በዓል ላይ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የስላቅ ንግርር ሲፈተሽ‼️

በጦርነት ላይ ያለውን የአማራን ህዝብ አሁናዊ ሁኔታን ቅንጣት ባልጠቀሰበት ደረጃ ተከበረ በተባለው 18ኛው የብሄር ብሄርሰቦች ቀን በዓል ላይ የፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ...