0 0
Read Time:23 Second

ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል: :
በቀድሞው ኢህአዴግ እና በአሁኑ ብልጽግና ፓርቲው ውስጥ ቁልፍ ሥልጣንን ይዘው የቆዩት አቶ ደመቀ፤
አቶ ደመቀ መኮንንን ከኃላፊነታቸው ተነሱ::

የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ደመቀ መኮንንን ከኃላፊነታቸው በማንሳት የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እና የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ አባል
አቶ ተመስገን ጥሩነህን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል፡፡

የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ፓርቲውን ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ፤ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን ከነበሩበት ኃላፊነት አንስቷቸዋል ።

በምትካቸውም የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ የነበሩትን አቶ ተመስገን ጥሩነህን ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ በአብላጫ ድምጽ መርጧል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *