Ethiopian Tribune editor

ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀ/ወልድ ከሃገረ ፈረንሳይ እንዲወጡ ታስቦ “ቶማስ ወልድ” በተሰኘ የሐሰተኛ ስም እና ዜግነታቸውን በኮሎምቢያ ተደርጎ ፓስፖርታቸው ስለመሰራቱ

የአክሊሉ ሀብተወልድ ረጅሙ የዲፕሎማሲ ሥራ ፣ ብዙዎች እንደሚገምቱት ፣ የተጀመረው ከኢጣሊያ ወረራ በኋላ አይደለም፡፡ አክሊሉ ሀብተወልድ የዲፕሎማሲ ስራቸውን አሀዱ ብለው...