1 Minute ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የአራርሳ ዝሙት እና የበቀል አመፁ Ethiopian Tribune editor 28 January 2023 0 Comment on የአራርሳ ዝሙት እና የበቀል አመፁ /የኤዎስጣቴዎስ/ የአራርሳ ዝሙት “…ይሄ ሰሞኑን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ደባ ከፈጸሙ 3 የቀድሞ ሊቃነ ጳጳሳት ከአሁኑ አቶዎች መካከል አንዱ በሆነው በ“አቡነ” ኤዎስጣቴዎስ አሁን አቶ አራርሳ ጉዳይ አንድ ዝሙት ነክ ደብዳቤ ሲዘዋወር ተመለከትኩኝ። ደብዳቤው የዛሬ 10... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ በኢትዮጵያ የትምህርት እና የሐይማኖት ስርዐቱ እንዳይሰራ ለምን ተፈለገ?? ለምንስ ጦርነት ተከፈተበት?? Ethiopian Tribune editor 28 January 2023 0 Comment on በኢትዮጵያ የትምህርት እና የሐይማኖት ስርዐቱ እንዳይሰራ ለምን ተፈለገ?? ለምንስ ጦርነት ተከፈተበት?? ይህ ስዕል የተሳለው ጆሴፍ ዲዘሪ በተባለ ሰዓሊ ነው። እንደምትመለከቱት ሰውየው ውድ ሚስቱንና ልጁን ትቶ አባቱን ከመስመጥ አደጋ ለማዳን እየሞከረ ነው። በግልፅ ለማየት እንደሚቻለውም፦ ከአባትየው ይልቅ ሚስቱን፤ ከሚስቱም ይልቅ ልጁ ለእርሱ በጣም ቅርቡ ነበሩ። ነገር... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም። Ethiopian Tribune editor 27 January 2023 0 Comment on የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ አምጠወተው ያለፉት 3 በመቶ ናተቸው ሌላው ተፈተነ እነጂ አላለፈም። የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ይህን... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል። Ethiopian Tribune editor 27 January 2023 0 Comment on የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል። በትናንትናው ዕለት ከተወገዙት ጳጳሳት መካከል የ“አባ ኤዎስጣቴዎስ” ሀገረ ስብከት የሆነው የሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተመድበውለት ከነበሩት “አባ ኤዎስጣቴዎስ” ጋር የነበረውን ግንኙነቱ መቋረጡን ገልጿል።... Read More
0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ ፓትሪያርክ ይሉዋል እነዲህ ነው። እን ደ ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ። Ethiopian Tribune editor 26 January 2023 0 Comment on ፓትሪያርክ ይሉዋል እነዲህ ነው። እን ደ ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ። ፕትርክና አይገባኝም ስላሉ ብቻ መንበራቸውን ጥለው እንዳይሄዱ በወታደር ይጠበቁ የነበረት ከወላይታ የተገኙት ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ የቀደመው ስማቸው አባ መልአኩ ይባላሉ። ምንም እንኳን ውልደታቸው በጎንደር ጋዢን በምትባል ስፍራ ቢሆንም ረጅም ዕድሜያቸውን ያሳለፉት እና አብረው... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ለጥምቀት የልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ብለዋል ጀነራሉ። Ethiopian Tribune editor 18 January 2023 0 Comment on ለጥምቀት የልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ብለዋል ጀነራሉ። #መልዕክት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የኒዩወርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፦ ” ታቦታትን ይዘን ስንጓዝ ጣራ የለውም እንጂ #ቤተክርስቲያንን ይዘን እንደምንጓዝ ነው የሚቆጠረው ፤ ስለሆነም ታቦታትን ስናጅብ በዚህ ልክ... Read More
0 Minutes News ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ: Ethiopian Tribune editor 17 January 2023 0 Comment on አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ: አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴን በመተካት በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ በመሆን ተሾሙ:... Read More
0 Minutes New Videos News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ አራት ሚኒስትሮች በኬክ ተሸኙ Ethiopian Tribune editor 14 January 2023 0 Comment on አራት ሚኒስትሮች በኬክ ተሸኙ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፦ – የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞግስ፤ – የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፤ – የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፤ – የጠ/ሚኒስትር ፅ/ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ተፈሪ... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ የልደት (ገና) ቤዛ ኩሉ የገና በዓል አከበአበር። Ethiopian Tribune editor 7 January 2023 0 Comment on የልደት (ገና) ቤዛ ኩሉ የገና በዓል አከበአበር። ... Read More
0 Minutes ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ በዓለ ልደት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ። Ethiopian Tribune editor 6 January 2023 0 Comment on ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ በዓለ ልደት ቃለ ቡራኬ አስተላለፉ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በዓለ ልደትን አስመልክተው ” የእንኳን አደረሳችሁ ” መልእክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው የሀገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ አንስተው አባታዊ መልዕክታቸውን... Read More