0 Minutes African News News የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። Ethiopian Tribune editor 28 May 2021 0 Comment on የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። #DrLiaTadesse የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የሀርቫርድ ቲ.ኤች ቻን የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት የ2021 ኔክስት ጄኔሬሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ዶ/ር ሊያ ለሽልማቱ የበቁት በተለይ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በወሰዷቸው ወሳኝ እርምጃዎች መሆኑ ተገልጿል። ዶክተር... Read More
0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሏትም Ethiopian Tribune editor 28 May 2021 0 Comment on ኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሏትም By አበበ ገላው ኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሏትም። አብዛኞቹ ከዘመነ ህወሃት ጀምሮ እስካሁን ካድሬዎች፣ ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ተጧሪዎች፣ በዝምድናና በዘር የተሳሰሩ ቡድንተኞች፣ አድርባዮችና አጎብዳጆች ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች እየተባሉ የድሃ ህዝብ አንጡራ ሃብት በሽርሽር ያባክናሉ። የኢህአዴግ ወራሾች ብልጽግናዎችም... Read More