0 0
Read Time:39 Second

By አበበ ገላው

ኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የሏትም። አብዛኞቹ ከዘመነ ህወሃት ጀምሮ እስካሁን ካድሬዎች፣ ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ተጧሪዎች፣ በዝምድናና በዘር የተሳሰሩ ቡድንተኞች፣ አድርባዮችና አጎብዳጆች ዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች እየተባሉ የድሃ ህዝብ አንጡራ ሃብት በሽርሽር ያባክናሉ።

የኢህአዴግ ወራሾች ብልጽግናዎችም አሰራራቸው ሁሉ ያው ኢህአዴጋዊ ነው። “ዲፕሎማቶቹ” ጉብዝናቸው በየኤምባሲው ድግስ መደገስ ብቻ ነው። ድግሱ ደግሞ በአብዛኛው ሰርግና ክርስትና ነው። ዲፕሎማሲ ድግስ መደገስና መፈክር ማውጣት ሳይሆን እውቀትና ጥበብ የሚጠይቅ የተከበረ ሙያ ነው። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጀምሮ እስከ በታች ዲፕሎማቶች እስኪ ይገምገሙ።

ለውጥ ያስፈልጋል! ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ጥርሳቸውን የነቀሉበት ሙያ ዲፕሎማሲ ቢሆንም የተሰጣቸው ስራ ግን እንግዳ መቀበልና መሸኘት ነው። ፕሬዚዳንቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አድርጎ ብቃት የሌላቸውን ተጧሪ “ዲፕሎማቶች” በባለሙያ መተካት ያስፈልጋል።

Ethiopia needs career diplomats that can at least articulate and defend its national interests.
To be honest, the much hyped up reform is proving to be frustratingly fake and shallow!

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *