0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። Ethiopian Tribune editor 15 February 2022 0 Comment on የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በዛሬው እለት የካቲት 8 ቀን 2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባህረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ የጋራ ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀዋል።... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ኬንያ ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት እንደምትስራ አስታወቀች Ethiopian Tribune editor 15 February 2022 0 Comment on ኬንያ ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት እንደምትስራ አስታወቀች የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል ሄላሪ ሙትያምባይ፤በሁለቱ አገሮች አዋሳኝ አካባቢዎች የሸኔን እንዲሁም የአልሸባብን እንቅስቃሴ ለማስቆም የጋራ ዘመቻ እናደርጋለን ብለዋል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፤ የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት ኢንስፔክተር ጀነራል ሄላሪ... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ” አሁንም ከእስር ያልተለቀቁ ሰዎች በአፋጣኝ ከእስር ይለቀቁ ” – ኢሰመኮ Ethiopian Tribune editor 15 February 2022 0 Comment on ” አሁንም ከእስር ያልተለቀቁ ሰዎች በአፋጣኝ ከእስር ይለቀቁ ” – ኢሰመኮ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በየካቲት 8 ቀን 2014 ዓ/ም ከጥቅምት 23 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተለይ በሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት፣... Read More
0 Minutes ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ Ethiopian Tribune editor 15 February 2022 0 Comment on የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ አዋጁ 63 ተቃውሞ እና 21 ድምፀ ተአቅቦ ቀርቦበታል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በአገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነስቷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ዘላለም ሙላቱ በሕግ እንዲጠየቁ ባልደራስ ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ አስገባ Ethiopian Tribune editor 15 February 2022 0 Comment on ዘላለም ሙላቱ በሕግ እንዲጠየቁ ባልደራስ ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ አስገባ ገዥውን ፓርቲ በመወከል የአዲስ አበባ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባልና የትምህርት ቢሮ ሓላፊ የሆኑት ዘላለም ሙላቱ፣ የከተማዋ ምክር ቤት የካቲት 3 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ላይ ባሰሙት ንግግር፣” በፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኘው የኦሮሚያ ልዩ... Read More