0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ የዶክተር ብርሃኑ እልህ በእናት ፓርቲ ተወገዘ። “ሚኒስቴሩ …እልህ መጋባቱ ከመንግስት ጠባይ የሚጠበቅ” አይደለም Ethiopian Tribune editor 28 October 2022 0 Comment on የዶክተር ብርሃኑ እልህ በእናት ፓርቲ ተወገዘ። “ሚኒስቴሩ …እልህ መጋባቱ ከመንግስት ጠባይ የሚጠበቅ” አይደለም ” ተመጣጣኝ ቅጣት በማሳለፍ ድጋሚ ሊፈተኑ የሚችሉበት እድል ይመቻችላቸው ” – እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ በላከልን መግለጫ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ላለፋት አስርት ዓመታት ይስተዋል የነበረውንና እንደነውር ሳይሆን እንደባህል ጭምር እየተቆጠረ የመጣውን የፈተና ሥርቆትና ማጭበርበር ለማስቀረት... Read More
1 Minute ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና ዘገባዎች በአማርኛ ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ H.E. Ambassador Lij Imru Zeleke Ethiopian Tribune editor 28 October 2022 0 Comment on ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ H.E. Ambassador Lij Imru Zeleke ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ ከልጅነት እስከ ዘመናቸው ፍፃሜ ታላቅ ኢትዮጵያዊ፣ መካሪ አዛውንት ሆነው፣ በክብር ኖረው በክብር አርፈዋል። እግዚአብሔርን የማመሰግነው ታሪካቸውን ፅፈው ማለፋቸው ነው። ከቀናት በፊት ልጃቸውን ልዕልት አደይ እምሩን ለምፅፈው መፅሃፍ አንዳንድ ነገሮችን... Read More
0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ከመንዝ የፈለቁት ፲፱ ነገሥታት። Ethiopian Tribune editor 28 October 2022 0 Comment on ከመንዝ የፈለቁት ፲፱ ነገሥታት። ጎንደር ላይ የነገሡት 19 ነገሥታት አጼ #ቴዎድሮስን ጨምሮ የዘር ሐረጋቸው ከመንዝ ነው። ክፍል_ሁለት አፄ ልብነ ድንግል ሞጆ ላይ በግራኝ አህመድ ከተሸነፈ በኋላ፥ “ያ ይነብር” – “ያዕቆብ ይኖራል” በተባለው ትንቢት መሰረት ከአራቱ ልጆች #ያዕቆብን ለሃገር... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ Ethiopian Tribune editor 28 October 2022 0 Comment on የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ ጥቅምት 17/2015 ዋልታ እንደዘገበው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ሀሰተኛ መረጃ በስማቸው በተከፈቱ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች እየተሰራጨ መሆኑን ገለጹ። ከቲዊተር ገጽ ውጭ ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ገጽ እንደሌላቸው ለዋልታ ያረጋገጡት ሚኒስትሩ በስማቸው ከፍተው የሚጠቀሙት ብቸኛው አካውንት... Read More