1 Minute ሰበር ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጨፎ የተመራ ልዑክ መቀሌ ገባ። Ethiopian Tribune editor 26 December 2022 0 Comment on የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጨፎ የተመራ ልዑክ መቀሌ ገባ። መቐለ የሚገኘው የፌዴራል መንግስት ልዑክ ፦ – በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጨፎ የተመራ ነው። – ልዑኩ ከ50 በላይ አባላት ያሉት ሲሆን ሚኒስትሮች፣ የፌደራል መስርያ ቤት ዋና ኃላፊዎች እና ዲፕሎማቶች ይገኙበታል።... Read More