0 Minutes News የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ሠራተኞቹ ከቢሮ ሳይወጡ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ አላግባብ አበል መክፈሉ ተገለጸ፡፡ Ethiopian Tribune editor 30 December 2022 0 Comment on የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ሠራተኞቹ ከቢሮ ሳይወጡ ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ አላግባብ አበል መክፈሉ ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስደዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፣ ታሕሳስ 19/2015 የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ምርምር ልማት ማዕከልን የ2013 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ባደመጠበት ወቅት ነው፡፡ የማዕከሉ... Read More
0 Minutes News የፌዴራል ፖሊስ መቐለ ከተማ ገብቶ ኃላፊነቱን መወጣት ጀምሯል። Ethiopian Tribune editor 30 December 2022 0 Comment on የፌዴራል ፖሊስ መቐለ ከተማ ገብቶ ኃላፊነቱን መወጣት ጀምሯል። የሰላም የስምምነቱን አፈፃፀም የሚከታተለዉ የአፍሪካ ህብረት የክትትል፣ ማረጋገጥ እና ማስከበር (monitoring, verification and compliance) ቡድን በይፋ ተቋቁሟል። • የተልዕኮ ቡድኑ 3 አባላት ያሉት ሲሆን በሰላም ስምምነቱ መሰረት የሲቪልና ወታደራዊ ስምምነቱን አፈፃፀም የሚከታተል ይሆናል። •... Read More