ሰበር ዜና -0 Minutes በተራዘመ ድርቅ በቦረና ዞን በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም እሞት አፋፍ ደርሰዋል። Ethiopian Tribune editor 24 February 2023 0 Comment on በተራዘመ ድርቅ በቦረና ዞን በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም እሞት አፋፍ ደርሰዋል። ” የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎች ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት ጀምረዋል ” – የተልተሌ አርሶ አደር ” በርሃብ ምክንያት የሞተ ሰው የለም ” – ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በቦረና ዞን በድርቁ ምክንያት ሰዎች በምግብ አጦት ሰውነታቸው... Read More