0 Minutes ሰበር ዜና ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ። Ethiopian Tribune editor 22 March 2023 0 Comment on ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ። ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) አረፉ። በቀድሞ ስማቸው አባ ኃይለማርያም መለሰ (ዶ/ር) በጵጵስና ስማቸው ብፁዕ አቡነ አረጋዊ (ዶ/ር) የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም... Read More
0 Minutes Breaking News ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ Ethiopian Tribune editor 13 March 2023 0 Comment on በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋሉ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ እንደገለጹት፥ በሶማሌ ክልል ከሚገኙ 11 ዞኖች ውስጥ በዘጠኙ ላይ የተከሰተው ድርቅ በሰዎች እና እንስሳት... Read More
0 Minutes Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ ፓትሪያርክ ይሉዋል እነዲህ ነው። እን ደ ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ። Ethiopian Tribune editor 26 January 2023 0 Comment on ፓትሪያርክ ይሉዋል እነዲህ ነው። እን ደ ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ። ፕትርክና አይገባኝም ስላሉ ብቻ መንበራቸውን ጥለው እንዳይሄዱ በወታደር ይጠበቁ የነበረት ከወላይታ የተገኙት ወላይተኛ ተናጋሪው ቅዱስ ፓትርያሪክ የቀደመው ስማቸው አባ መልአኩ ይባላሉ። ምንም እንኳን ውልደታቸው በጎንደር ጋዢን በምትባል ስፍራ ቢሆንም ረጅም ዕድሜያቸውን ያሳለፉት እና አብረው... Read More
0 Minutes News ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ የልደት (ገና) ቤዛ ኩሉ የገና በዓል አከበአበር። Ethiopian Tribune editor 7 January 2023 0 Comment on የልደት (ገና) ቤዛ ኩሉ የገና በዓል አከበአበር። ... Read More
0 Minutes ሰበር ዜና የሾላ ገበያ እሳት ከ50ሚሊዎን ብር በላይ ጉዳት አደረሰ። Ethiopian Tribune editor 2 January 2023 0 Comment on የሾላ ገበያ እሳት ከ50ሚሊዎን ብር በላይ ጉዳት አደረሰ። ” በእሳት አደጋው 50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ውድሟል “ የአዲስ አበባ ከተማ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ፤ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ሾላ ገበያ በደረሰ የእሳት አደጋ 50 ሚሊየን... Read More
2 Minutes News በእንተ ነገረ ፓስተር ዮናታን Ethiopian Tribune editor 17 December 2022 0 Comment on በእንተ ነገረ ፓስተር ዮናታን ባለፉት ቀናት ፓስተር ዮናታን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ እምነት (ዶግማ)፣ ቀኖና፣ ትውፊትና ታሪክን በሚያንቋሽሽ መልኩ የሰነዘራቸው እኩይ አስተምሕሮዎች መነጋገሪያ መሆናቸውን እየተመለከትን ነው። ለእነዚህ እኩይና ነገር ጫሪ ምልከታዎቹን በኹለት መንገድ መመልከትና መመከት ይቻላል። አንድም... Read More
0 Minutes News ክቡር አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ፓሪስ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ማህበረሰቡን በማመስገን ተሰናበቱ። Ethiopian Tribune editor 15 December 2022 0 Comment on ክቡር አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ፓሪስ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ማህበረሰቡን በማመስገን ተሰናበቱ። በፈረንሳይ፣ ስፔን፣ፖርቹጋል ፣ ሞናኮ እንዲሁም UNSECO #የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ የስራ ጊዜያቸውን እንዳጠናቀቁ አሳውቀዋል። አምባሳደር ሄኖክ በተረጋገጠ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰራጩት ፅሁፍ ፤ በፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቹጋል፣ ሞናኮ እና UNSECO በአምባሳደርነት ሀገራቸውን ያገለገሉበት የስራ... Read More
1 Minute ማህበራዊ ጉዳዮች ዘገባዎች በአማርኛ “የአለም ፀሐይ ሁሉ ጠልቃ ትወጣለች፣የ’ኔ ፀሐይ ብቻ ምነው ጠልቃ ቀረች።” Ethiopian Tribune editor 16 October 2022 0 Comment on “የአለም ፀሐይ ሁሉ ጠልቃ ትወጣለች፣የ’ኔ ፀሐይ ብቻ ምነው ጠልቃ ቀረች።” ይኼንን ያሉት ሚስታቸውን በሞት የተነጠቁት ሌ/ጄኔራል ዐብይ አበበ ናቸው።ከሥር ያለው ፎቶ ውብ ወጣት ልዕልት ፀሐይ ኃይለሥላሴ ናቸውቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ከ እቴጌ መነን አስፋው ከሚወልዷቸው ልጆች አንዷ ናቸው ልዕልቷ በጣሊያ ዳግም ወረራ ወቅት ከአባታቸው ጋር... Read More
0 Minutes ማህበራዊ ጉዳዮች ሂሩት!! “አባቱዋ ማነው?” Ethiopian Tribune editor 11 October 2022 0 Comment on ሂሩት!! “አባቱዋ ማነው?” ሒሩት አባቷ ማነው? የ1957ዓ.ም. የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የፊልም ታሪክ ለንደን ለሚገኙት ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በክብር. በሲኒማ ቤት የፊታችን ቅዳሜ ይቀርባል ። “ሂሩት አባቷ ማነው?” የተሰኘው ፊልም በኢላላ ኢብሳ ተጽፎ በግሪካዊ ላምብሮስ ዮካሪስ ዳይሬክት የተደረገው ባለነጭና... Read More
0 Minutes Breaking News የአፍሪካ ኅብረት “ ድርድሩ በይፋ ሊጀመር ነው።” Ethiopian Tribune editor 5 October 2022 0 Comment on የአፍሪካ ኅብረት “ ድርድሩ በይፋ ሊጀመር ነው።” የአፍሪካ ኅብረት የሰላም_ንግግሩን የሚመሩ አካላትን፤ ቀንና ስፍራን አሳውቆ የሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ኦፊሴላዊ ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል። ይኸው በአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ የቀረበው ጥሪ እንደሚያሳየው፦ – የውይይት ቦታ 👉 ደቡብ አፍሪካ – የውይይቱ ቀን 👉... Read More