Ethiopian Tribune editor

ክቡር አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ ፓሪስ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ማህበረሰቡን በማመስገን ተሰናበቱ።

በፈረንሳይ፣ ስፔን፣ፖርቹጋል ፣ ሞናኮ እንዲሁም UNSECO #የኢትዮጵያ አምባሳደር ሄኖክ ተፈራ የስራ ጊዜያቸውን እንዳጠናቀቁ አሳውቀዋል። አምባሳደር ሄኖክ በተረጋገጠ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው...