Ethiopian Tribune editor

አቶ እስክንድር ነጋ በመንግስት ጫና ሳቢያ በፓርቲያቸው በአመራርነትም ሆነ በአባልነት መስራት የማይችሉበት ደረጃ መድረሳቸውን ገለጡ

የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ፕ/ት አቶ እስክንድር ነጋ ፤ በመንግስት ጫና በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችሉበት ደረጃ ላይ መድረሳቸው አሳወቁ።...

ኢሰመኮ ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ደረሰ የተባለውን በደል እያጣራሁ ነው አለ::

በየኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከሰሞኑ ከአማራ ክልል በደብረ ብርሃን በኩል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተሳፋሪዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በመታወቂያ...

የማይክ ሐመር ስለ ኢትዮጵያ ቆይታቸው ምን አሉ ?

አሜሪካ የኢትዮጵያን #ሉዓላዊነቷን እና #የግዛት_አንድነቷን_በማክበር ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያላትን ፍላጎት እንደሚያረጋገጡ የሀገራቸውን አቋም ገልፀዋል። በአሜሪካ ህዝብ ለጋስነት ሀገሪቱ ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ...