Ethiopian Tribune editor

አሜሪካ አል-ዛዋሂሪን ገደልኩኝ ብላለች

አልቃይዳ በቀጣይ በማን ይመራል ? አሜሪካ አል-ዛዋሂሪን ገደልኩኝ ማለቷን ተከትሎ አልቃይዳ የቀድሞውን የግብፅ ወታደር መሪ ያደርጋል ተብሎ ተገምቷል። በአልቃይዳ ውስጥ...

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ በርካታ ሰዎች ወደ ከተማዋ እንዳይገቡ በፖሊስ መከልከላቸውን ገለጹ

https://twitter.com/sisaywm/status/1553702040236216323?s=21&t=5nnBGtRF5-aI45ind78Cpg ‹የኦሮሚያ ክልል መፍትሔ እንዲሰጥበት አሳውቀናል››  የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ‹‹ጉዳዩ ከሽብር ቡድን ሰርጎ ገቦች ጋር የተያያዘ ነው››  የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያዩ ::

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከተለያዩ የአሜሪካ ሴናተሮችና ህግ አውጪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ስለሺ÷የኢትዮጵያ መንግስት በግጭት እና...

በኦሮሞ ብሔርተኞች የተወረሱት የዎላይታ ተወላጁ አቡነ ጴጥሮስ

በኦሮሞ ብሔርተኞች የተወረሱት የዎላይታ ተወላጁ አቡነ ጴጥሮስ! አቻምየለው ታምሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በጠላትነት ፈርጆ ልጆቿን ሲያርድና ቅርሶቿን በማውደም ታሪኳን ሲያጠፋ...

ከ6 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ ላይ ተቃጥተዋል – ዳይሬክተር ዶ/ር ሹመቴ

በ2014 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ ላይ ተቃጥተዋል - ኢመደአ አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 23/2014 ዓ/ም፡ ባሳለፍነው 2014...