Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ማህበራዊ ጉዳዮች

በዛሬዋ ህዳር 5 ቀን 1872 ዓ.ም

ከዛሬ 144 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ የሆኑ ባይተዋሩ ልዑል ዓለማየሁ ከመቅደላ ጦርነት በኋላ በእንግሊዞች ተሰደው ከሚኖሩበት እንግሊዝ አገር ከ 12 ዓመት ቆይታ በኋላ በተወለዱ በ 19 ዓመታቸው ባደረባቸው የሳምባ ምች ሕመም…

ንግስት ዘውዲቱ

በክርስትና ስማቸዉ አስካለማርያም የሚታወቁት ንግስት ዘውዲቱ የ ታላቂቱ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ሴት አገረ ገዢ ነበሩ።-የተወለዱት በወረይመኑ ፣ወሎ ኢትዮጵያ 1868

African News News Opinion ማህበራዊ ጉዳዮች ሰበር ዜና

ከመቅደላ አንባ የተዘረፈው የታቦተ ሕግ ርክክብ እና ታሪካዊ መንፈሳዊ ገጠመኝ

ትላንት መስከረም ፲፩ ቀን 2016 ዓ.ም (21/09/2023) ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሕልፈተ ሕይዎት በኋላ ብዙ የተዘረፉ እጅግ በጣም ውድ የሀገር ቅርስና የሃይማኖት መገለጫ ንዋያተ ቅድሳት መካከል የተወሰኑ ታቦታተ ሕግ እርክክብ እንደተረገ ወይም እንደ ሚደረግ የደረሰንን መረጃ ዋቢ አደርን…

“የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ የተዋህዶ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በፆም ፀሎት ተቀበሉት” የተዋሕዶ አባቶች መልክት።

መላው የኦርቶዶክስ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በቤተክርስቲያናቸው በጸሎት ፣ በምህላ፣ የቻለም ደግሞ በመጾም፣ እግዚአብሔርን በመመለመን እንዲቀለበሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አስተላለፈች። ቤተክርስቲያን ይህን ጥሪ ያስተላለፈችው የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ በሰጠችው መግለጫ ነው። በዚህም የጷጉሜን ወር ፮ ቀናት…

ሕወሓት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢብርቱካን ሚደቅሳን ገፍቶ ጣላት? ወይስ እውን ታማለች።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደድቅሳበሕወሓት ጉዳይ የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስታወቁ ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ይፋ እንዳደረጉት ከነሐሴ 01/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቦርድ ሰብሳቢነት ኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም. ለሕዝብ ምክር ቤት አፈጉባኤ…

የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (ክፍል ሦስት)

ክፍል ሦስት) በጌታሁን ሔራሞ ከላይ በሠፈረው ዋና ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. እና ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በሪፖርተር ዕትሞች ክፍል አንድና ክፍል ሁለት መጣጥፎችን በተከታታይ ማስነበቤ ይታወሳል፡፡ ለንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባው መነሻችን የነበረው ከኦሮሚኛው ወደ አማርኛ ሲተረጎም፣…

ከኢዜማ የለቀቁ አመራሮችና አባላት በአዲስ የፖለቲካ አስተሳሰብ ሊመጡ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ

ሲሳይ ሳህሉ ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ ራሳቸውን ያገለሉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አባላት በአዲስ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊመጡ እንደሚችል ፍንጭ ሰጡ፡፡ ሰባት የፓርቲው አባላት ግንቦት 17 ቀን 2015 ዓ.ም. ከኢዜማ ጋር መለያየታቸውን ያስታወቁት አቶ የሸዋስ አሰፋ፣ አቶ ሀብታሙ ኪታባ፣…

ሸዋ ዳቦ’ ቤት መሥራች ዘሙይ ተክሉ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ

የታዋቂው ‘ሸዋ ዳቦ’ ቤት መሥራች ዘሙይ ተክሉ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ የአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ሥያሜውን የተዋሱት የሸዋ ዳቦ መሥራቹ አቶ ዘሙይ ተክሉ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ታውቋል። የኤርትራ መሠረት ያላቸው ዘሙይ ወደ አዲስ አበባ ዘልቀው ያቋቋሙት ሸዋ ዳቦ ለ70…

ህወሓት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም አለ!!

” የቦርዱ ውሳኔ የሰላም ሂደቱ አደጋ ውስጥ የሚከት ነው ” – ህወሓት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከቀናት በፊት ምርጫ ቦርድ ያሳለፈውን ውሳኔ እንደማይቀበለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ” አልቀበለውም ” ያለው ህወሓት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እወያይበታለሁ…

”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ

“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ ጨርቆስ በኢሕአዴግ ትግል ከተራ ታጋይነት ጀምሮ እስከ ከፍለ ጦር ድረስ በመምራት ለድል አብቅቻለሁ! በኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትም የክ/ጦር አዛዥ ሆኞ በወጊያው…