Category: ማህበራዊ ጉዳዮች

አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች መደምሰሳቸውን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የመከላከያ ሠራዊት የኃይል ሥምሪት መምርያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው እንዳስታወቁት፣ አቶ ሥዩም መስፍንን ጨምሮ ሦስት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮችና አንድ…

በትግራይ ክልል ለወደሙና ለተዘረፉ ድርጅቶች ባለሀብቶች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

ሲሳይ ሳህሉ በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግሥት በወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በደረሰባቸው የንብረት ውድመትና ዝርፊያ ተመልሰው ወደ…

በጣሊያን ኤምባሲ ለከረሙት ሁለት የቀድሞ ባለሥልጣናት የተደረገው ይቅርታና አመክሮ የጫረው የሕጋዊነት ጥያቄ

ዮሐንስ አንበርብር በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ረዥም ጊዜ የፈጀ የፍርድ ሒደት የሚባለው፣ በእነ ሌተና ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም መዝገብ…

ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር)

ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር) “በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚሰጥባቸው መንገዶች መከፈታቸው ተገለጸ”

ብሩክ አብዱ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ የሚሰጥባቸው መንገዶች መከፈታቸው ተገለጸ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ (አምባሳደር) በትግራይ ክልል…

በቤኒሻንጉል ክልል በሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተከፈተ ተኩስ 34 ሰዎች ባሰቃቂ ሁኔታ ሳይገደሉ እንዳልቀረ ኮሚሽኑ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ቅዳሜ ኅዳር 5 ቀን 2013 ዓ.ም. ሌሊቱን፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በደባጤ ወረዳ ከወንበራ ወደ ቻግኒ…

የአውሮፓ ኅብረት የፌዴራልና የትግራይ ክልል መንግሥታትን ለማግባባት ጥረት መጀመሩ ተሰማ

የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋርየአውሮፓ ኅብረት የውጭ ግንኙነትና ደኅንነት…