Ethiopian Tribune

የኢትዮጵያ ትሪቢውን

ማህበራዊ ጉዳዮች

ሐረር የፍቅር ከተማ ወይስ የካህዲያን ከተማ

ልዑል ራስ መኮንን፤ ለዑል ራስ መኮንን ወልደሚካል ጉዲሳ የተወለዱት አንኮበር ነው። አንኮበር ከቀደምት የአክሱም እና የላስታ ቀጥሎም ከጎንደር ነገሥታት በአንድ በኩል ብቻ ትውልድ ካላቸው ውስጥ በመካከለኛው የሀገራችን ክፍል በተለይም በዘመነ መሣፍንት ጊዜ ጀመሮ ከታውቁት ከሸዋው ንጉሥ ሣህለሥላሴ ተወላጅነት ያላቸው ናቸው።…

When the going gets tough, the tough get going.

Ketema KebedeFirstly, huge thanks for sharing my thoughts yesterday about Queero’s week-long siege-cum-jamboree outside Ethiopian Embassy. This tragicomedy episode must be viewed as a learning curve for all – Ethiopians in the United Kingdom, the Embassy of Ethiopia in London…

‹‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››

‹የኃይሌ ሪዞርት ሲቃጠል የመከላከያ እና የፖሊስ ኃይል አባላት እየሳቁ እሳት ይሞቁ ነበር››የሻሸመኔ ከተማ አስተዳደርናፀጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ ማረጋገጡን የፍርድቤቱ ዳኛ ተናግሩ፡፡

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርምራ ቢሮ ለፍርድ ቤት በላከው ደብዳቤ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ ሐምዛ አዳነና አቶ ሸምሰዲን ጠሀ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደርጎላቸው ነፃ መሆናቸው መረጋገጡን አስታውቋል፡፡ አቶ ጃዋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተዘጋጅቶለት ባለቤቱንና ልጁን አግኝቶ መነጋራቸውንም ፖሊስ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን አስመዘገቡ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሀብታቸውን በማስመዝገብ የሀብት ምዝገባ ሰነዳቸውን ለፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስረከቡ።–የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመዋጋት ሰፋፊ ሥራዎችን እየሠራ ነው ያሉት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የሀብት ማስመዝገብ ሥራው ሙስናን…

የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፲ ዐስሩ አዳዲስ ሹመኞች ስም ዝርዝር

1. ዶ/ር ቀንዓ ያደታ- የመከላከያ ሚኒስትር 2. ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ- ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 3. ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ- የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር 4. ኢንጂነር ታከለ ኡማ- የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር 5. አቶ ተስፋዬ ዳባ- ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 6. አቶ ዮሐንስ ቧያለው…

በታላቋ ብሪታኒያ ያለውን የኢትዮጵያ ኤምባሲን ቄሮዎች ደጃፉን ዘግተውታል።

አርቲስት ሹክሪ ጀማል “ቄሮ በሎንዶን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላለፉት አምስት ቀናት ሌት ተቀን ሠላማዊ ሠልፍ እያደረገ ነው።

ልዑል ሚካኤል መኮንን ቅን ❤ ልብ የሆኑትን ጠቅላይ ሚንስቴርን አመስገኑ

ልዑል ሚካኤል መኮንን በ “የኢትዮጵያ ልክ ከግቢ እስከ ሀገር”በተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ ፊልም ተመርኮዞ ያጫወቱን ታሪካዊ ዋቢዋች። ቅን ❤ ልብ ናቸው ጠቅላይ ሚኒቴራችን።