ማህበራዊ ጉዳዮች
ከመቅደላ አንባ የተዘረፈው የታቦተ ሕግ ርክክብ እና ታሪካዊ መንፈሳዊ ገጠመኝ
ትላንት መስከረም ፲፩ ቀን 2016 ዓ.ም (21/09/2023) ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ሕልፈተ ሕይዎት በኋላ ብዙ የተዘረፉ እጅግ በጣም...
“የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ የተዋህዶ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በፆም ፀሎት ተቀበሉት” የተዋሕዶ አባቶች መልክት።
መላው የኦርቶዶክስ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በቤተክርስቲያናቸው በጸሎት ፣ በምህላ፣ የቻለም ደግሞ በመጾም፣ እግዚአብሔርን በመመለመን እንዲቀለበሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
ሕወሓት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢብርቱካን ሚደቅሳን ገፍቶ ጣላት? ወይስ እውን ታማለች።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደድቅሳበሕወሓት ጉዳይ የስራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን አስታወቁ ብርቱካን ሚደቅሳ በተረጋገጠው የግል የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
የአቶ ጃዋር መሐመድ ጽሑፍ ንድፈ ሐሳባዊ ቅንበባ (ክፍል ሦስት)
ክፍል ሦስት)በጌታሁን ሔራሞከላይ በሠፈረው ዋና ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ ሚያዝያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. እና ሚያዝያ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. በሪፖርተር...
ከኢዜማ የለቀቁ አመራሮችና አባላት በአዲስ የፖለቲካ አስተሳሰብ ሊመጡ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ
ሲሳይ ሳህሉ https://www.ethiopianreporter.com/118985/ ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ ራሳቸውን ያገለሉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አባላት በአዲስ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊመጡ...
ሸዋ ዳቦ’ ቤት መሥራች ዘሙይ ተክሉ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ
የታዋቂው 'ሸዋ ዳቦ' ቤት መሥራች ዘሙይ ተክሉ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ የአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ሥያሜውን የተዋሱት የሸዋ ዳቦ መሥራቹ...
ህወሓት የምርጫ ቦርድን ውሳኔ አልቀበልም አለ!!
" የቦርዱ ውሳኔ የሰላም ሂደቱ አደጋ ውስጥ የሚከት ነው " - ህወሓት ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከቀናት በፊት ምርጫ...
”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ
“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ...
ምርጫ ቦርድ የህወሓትን “ሕጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ”ጥያቄ ውድቅ አደረገ
ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሳይቀበለው ቀረ። ህወሓት በምርጫ አዋጁ 1162/2011...