ማህበራዊ ጉዳዮች

“ፍቅር እስከ መቃብር” የ ታላቁ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ የፍቅር ሕይወት።

https://youtu.be/ylRa2srJYAg ፍቅ ር እስከመቃብር┈┈•✦•┈┈ደራሲ እና ዲፕሎማት ሀዲስ ዓለማየሁ ለመጀመሪያ ጊዜ በሥራ ምክንያት ከኢትዮጵያ ውጭ የኖሩት ኢየሩሳሌም ነበር፡፡ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ቆንስል...

የሁለቱ ምክርቤት አፈጉባኤዎች፣ ርዕሰ መስተዳድሮች እና ሚንስትሮች ከደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነትላይ ውይይት ተካሄደ።

ከደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነት መልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በአዲስ አበባ የሰላም ሂደቱ፣ ውጤት እና አንድምታው ላይ ውይይት ተካሂዷል።...

የዶክተር ብርሃኑ እልህ በእናት ፓርቲ ተወገዘ። “ሚኒስቴሩ …እልህ መጋባቱ ከመንግስት ጠባይ የሚጠበቅ” አይደለም

" ተመጣጣኝ ቅጣት በማሳለፍ ድጋሚ ሊፈተኑ የሚችሉበት እድል ይመቻችላቸው " - እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ በላከልን መግለጫ፤ የትምህርት ሚኒስቴር ላለፋት...

ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ H.E. Ambassador Lij Imru Zeleke

ክቡር አምባሳደር ልጅ እምሩ ዘለቀ ከልጅነት እስከ ዘመናቸው ፍፃሜ ታላቅ ኢትዮጵያዊ፣ መካሪ አዛውንት ሆነው፣ በክብር ኖረው በክብር አርፈዋል። እግዚአብሔርን የማመሰግነው...