ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ የተሰረቁ የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ተመለሰ።

በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ ተወስዶ የነበረው የቅድስት ድንግል ማርያም ወቅዱስ ገብርኤል ጽላት ለኢትዮጵያ ተመለሰ። በ1860 ዓ.ም በመቅደላ ጦርነት ወደ እንግሊዝ...

“የአዲሱን ዓመት አቀባበል በተመለከተ የተዋህዶ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በፆም ፀሎት ተቀበሉት” የተዋሕዶ አባቶች መልክት።

መላው የኦርቶዶክስ ልጆች አዲሱን ዓመት በዘፈንና ዳንኪራ ሳይሆን በቤተክርስቲያናቸው በጸሎት ፣ በምህላ፣ የቻለም ደግሞ በመጾም፣ እግዚአብሔርን በመመለመን እንዲቀለበሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ከኢዜማ የለቀቁ አመራሮችና አባላት በአዲስ የፖለቲካ አስተሳሰብ ሊመጡ እንደሚችሉ ፍንጭ ሰጡ

ሲሳይ ሳህሉ https://www.ethiopianreporter.com/118985/ ከሰሞኑ ከኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ ራሳቸውን ያገለሉ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አባላት በአዲስ የፖለቲካ ፍልስፍና ሊመጡ...

”ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል” ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ ማሞ

“ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ፤ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” ጉዳዩ፡- ለህክምና ከአገር እንዳልወጣ መከልክሌን ይመለከታል እኔ ብር ጋዴየር ጄነራል ተፈራ...

ምርጫ ቦርድ የህወሓትን “ሕጋዊ ሰውነቴ ይመለስልኝ”ጥያቄ ውድቅ አደረገ

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሳይቀበለው ቀረ። ህወሓት በምርጫ አዋጁ 1162/2011...