ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የኢፌዲኤሪ ፕሬዝዳንት በመሆን ሳህለወርቅ ዘውዴን ተክተው ተሾሙ።

ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም. በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ መርሐ ግብር...

ኑሮ የከበዳቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓትን በቤተ እምነቶች እያሳለፉ መሆኑ ተነገረ

የቤትኪራይመክፈልያልቻሉተደብቀውቢሮውስጥያድራሉተብሏል መንግሥት የሚከፍላቸው ወርኃዊ ደመወዝ አልበቃ ያላቸው የመንግሥት ሠራተኞች የምሳ ሰዓታቸውን ወደ ቤት እምነቶች በመሄድ፣ እንዲሁም ቤት ተከራይተው መኖር የማይችሉት...

“የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻም አይደለም ከውስጥም እንጂ” (ቅዱስ ፓትርያርክ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ብፁዕ አቡነ አብርሃምየጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅየሰሜን ጎጃምና የባሕር ዳር አህጉረ...

ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ

ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ አካባቢ የሚገኘው ሎምባርደያ ሲፈርስ የመጽሀፍ ሻጩ ህይወት አለፈ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ያለ ምክንያት መሞትስ ??ወንድሜ በሰላም...