ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

የትግራይ ምርጫ ውጤት ህወሓት – 98.2 % ባይቶና – 0.8% ውናት – 0.71% ሳወት – 0.27% ዓሲምባ – 0.01% ከአጠቃላይ ድምፁ አግኝተዋል፡፡

የትግራይ ምርጫ ውጤት ህወሓት - 98.2 % ባይቶና - 0.8% ውናት - 0.71% ሳወት - 0.27% ዓሲምባ - 0.01% ከአጠቃላይ...

በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በኮቪድ-19 ምክኒያት ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ ተዳርገዋል።

የኮቪድ -19 ወረርሽኝና ወረርሽኙን ለመከላከል የተወሰዱ እርምጃዎች በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ችግርና የማህበራዊ ቀውስ መዳረጉን “የረሃብ ቅድመ ማስጠንቀቅ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ እና ኢህገመንግስታዊ ነው በሎ አወጀ!!

ቅዳሜ እ.አ.አ መስከረም 5 የኢትዮጵያ ህግ ምክርቤት የበላዩ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት በሰሜናዊ የኢትዮጵያ ግዛት በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ምርጫ ህገ-ወጥ...

ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በዋስ ተፈትተዋል፡፡

ከድምፃዊ ሃጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ ከሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ ለ64 ቀናት በእስር ላይ የነበሩት ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) በዋስ...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰን አንመጣም!!

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለጠራው አስቸኳይ ስብሰባ አጀንዳው ቀድሞ ካልደረሰው ክልሉን የሚወክሉ አባላት በስብሰባው እንደማይሳተፉ አስታወቀ። የክልሉ...

የትግራይ ክልል የፌደራል መንግስትን በመናቅ የህዝብ ምክርቤት ምርጫ ሊይካሄዳ ነው ተባለ!

የፊታችን ረብዑ ሕሃት መራሹ የትግራይ ክልል አስተዳደር ክልላዊ ምርጫውን ለማድርግ ስራወን አጠናቋል።አቶ ጌታቸው ረዳ ለሮይተር የመርጃ አውታር እንደተናገሩት 'የክልል ምርጫውን...

አቶ በቀለ ገርባ የባንክ ሂሳባቸው መታገዱን እና የግል ተሽከርካሪያቸው እንዳልተመለሰላቸው አቤቱታ አቀረቡ::

ዐቃቤ ህግ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ ዘጠኝ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አሰምቷል። ዐቃቤ ህግ 15 የቅድመ ምርመራ ምስክሮች...

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ! ክፍል 2

https://www.youtube.com/embed/wzxlqVBWpRQ እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል...

ሠላም ለኢትዮጵያ ትዕይንተ ሕዝብ በሃገረ ብሪታኒያ!

እሁድ ነሃሴ 24 ከሰዓት በኋላ በርከት ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሎንዶኑ የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊትለፊት ሠላም ለኢትዮጵያ ብሚል ስያሜ...